📶 ብዙ እናቶች አራስ
ልጆችን ለማጠብ ይቸገራሉ
📶 እንዴት ማጠብ እንዳለባቸው
ብቻ ሳይሆን ምንስ ጋር የት
ስ ጋር አድርገው ክንዳቸው
ሳይዝል በፍጥነት ዘና ፈታ
ብለው ማጠብ ይመኛሉ
📶 ታዲያ ይች ማጠቢያ እነዚህ
ን ሁሉ ችግሮች አስወግዳ
እፎይ ታስብላለች
📶 እጅግ ቀላል ከመሆኗ ጋር ለ
አጠቃቀምም ቀላል ናት
📶 የትም ቦታ አድርገው ማጠ
ብ ይችላሉ
📶 የተሰራችው ውሃ ከማይቋጥር
ጥሬ እቃ ስለሆነ ህፃኑ
በዉሃ አይነከርም
📶 አጥበው ካጠናቀቁ በኋላ ፀ
ሀይ ለማሞቅ ታፋዎ/ጭንዎ
ላይ ማድረግ አይጠበቅም በ
ዚሁ እቃ መጠቀም ይችላሉ
ከ 0 - 12 ወር ላሉ ሚስማማ