አዝማሪው ልቤ
(0) 0 Reviews 1 Orders 0 Wish listed
350.00ETB
Quantity :
Total price :
  (Tax : )
Out of stock
ከሆነ ዘመን በፊት ኖረን ያለፍነውን ህይወት እንደገና ልንኖር ስላልመጣን.. "ህይወት ይህች ናት!'' ብለን ስለ 'እንቅጩ' መናገር _ አንችልም። _ በቅጡ ካልገባን እና ካልተረዳነው ተፈጥሮ ጋር ስለምንኖር… ምንም ነገር ላይየተቋጨ ድምዳሜ መስጠት ይቸግረናል። ዓለም በራሷና በሰሪዋ መንፈስ ለጠነከሩ …በሁለት ፅንፍ ተሞርደው ብሩህ ነገ ለሚታያቸው ተስፈኞች መልካም ፍሬን ትሰጣለች። ገንዘብ ሲኦል አያስገባም። ድሃ በመሆንም መንግስተ ሰማያት አይወረስም። እግዚአብሔር ለሁሉም ነፍስ ቸርነትን ያደርጋል። አንተ የሌለህን ስታስብ እሱ በሰጠክ መክሊት ያተረፍከውን ይጠብቃል። ሰው ስለሆንክ ሁል ጊዜ ከመለመን አትቦዝንም። ልብስ ስትለምነው ገላ እንደሰጠክ ትረሳለህ…….

No review given yet!

More from the store
ራስን ነፃ ማውጣት
580.00ETB
ሌላ እውነት የለኝም
400.00ETB
የሕይወት መመሪያ
500.00ETB
እንደ ሐብታም አስብ
520.00ETB
የ80/20 ተአምራዊ መርህ
570.00ETB
Total price :
  (Tax : )
Top