ኢቮሊዩሽን የተረጋገጠ ሳይንስ ወይስ እምነት?
(0) 0 Reviews 0 Orders 0 Wish listed
845.00ETB
Quantity :
Total price :
  (Tax : )
Out of stock
የሰው ልጅ ስለ ዐለምና ስለ ራሱ፣ “ከየት መጣን?” ብሎ መጠየቅና ተገቢውን ምርመራ ማድረግ የሚገባ ነገር ነው። ሆኖም ግን ባለፉት ሁለት ምዕተ ዓመታት፤ ሰልጥኛለሁ የሚለው የሰው ልጅ የእግዚአብሔርን ሀልዎት ከመጠራጠር ጀምሮ ዐለምና በውስጧ ያለው ሁሉ የተገኘው በአጋጣሚ ዘገምተኛ ለውጥ (ኢቮሊዩሺን) ነው ከሚል ክህደት ላይ ደርሷል። ለዚህ ደግሞ ዳርዊን ያመጣው ሳይንሳዊ የሚመስል የዝግመት ለውጥ መላ-ምት ትልቅ ሚና ተጫውቷል። ሳይንሳዊ ማስረጃዎቹ በተጨባች ሲታዩ ግን የዳርዊን ቲዎሪ እንደሚለው ሳይሆን ዐለምና በውስጧ ያለው ፍጥረት ሁሉ አዋቂ በሆነ ኃይል የተፈጠሩ መሆናቸውን የሚያሳዩ

No review given yet!

More from the store
ለአሸናፊነት ተገዛ
780.00ETB
How the stock market works
790.00ETB
ራስን መሸጥ
580.00ETB
The art of war
700.00ETB
በራስ መተማመን
380.00ETB
Total price :
  (Tax : )
Top