ተንከራታች ህልሞች
(0) 0 Reviews 0 Orders 0 Wish listed
550.00ETB
Quantity :
Total price :
  (Tax : )
Out of stock
"እሞታለሁ እንጂ ከዚህስ አልጠጣም'' ብዬ ጥዬዉ መጓዝ መጀመሬን እንጂ ሌላውን አላስታወሰም፡፡ ዳሩ ግን፣ራሴን ያገኘሁት የሞተ ውሻ ያለበት የገማ ውኃ ሲጠጣ ነበረ።ትዉልዴም፣እድገቴም ኢትዮዽያ ዉስጥ ነዉ። ሕልሜን ለመኖር የሕይወት ፈተናን ለማሸነፍ በብዙ የሞት ጎዳና መንገድ ተጉዣለሁ። በአሁኑ ሰዓት በሀገረ ጀርመን ለረጅም ዓመታት በመቆየት የሀገሪቱን ብሔራዊ ቋንቋ እንዲሁም የእጅ ሙያዎችን ተምሬያለሁ፡፡ በስደተኛ ካምፕ ውስጥ በሶሻል ስራ ላይ በመስራትና ከአባቴ ጋር ጥምርድርጅት መሰርተን ፣ የኢትዮጵያን ቡና እሴት በመጨመር ወደ ውጭ ሀገርበመላክ ላይ እገኛለሁ። ይህ እውነተኛ የህይወት ታሪክ መጽሐፍ ወቅቱን የጠበቀና አስተማሪ ሆኖ እንደሚያገለግል በማሰብ እነኾ ብያለሁኝ። ናትናኤል መኩሪያ ***

No review given yet!

More from the store
ራስን ነፃ ማውጣት
580.00ETB
ሌላ እውነት የለኝም
400.00ETB
የሕይወት መመሪያ
500.00ETB
እንደ ሐብታም አስብ
520.00ETB
የ80/20 ተአምራዊ መርህ
570.00ETB
Total price :
  (Tax : )
Top