የነገረ መለኮት መግቢያ
(0) 0 Reviews 0 Orders 1 Wish listed
700.00ETB
Quantity :
Total price :
  (Tax : )
Out of stock
“ይህን የመምህር ግርማን መጽሐፍ በርጋታና በጥሞና የሚያነብ ሰው ወደ እውነተኛው ሃይማኖተ ሰሚዕ (በትምህርት የሚገኝ ርቱዕ እምነት) መድረሱ አይቀሬ ነው። መጽሐፉ የኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያናችን የነገረ መለኮት ትምህርት መግቢያ እንዲኾን የተዘጋጀ ነውና። በርግጥም መጽሐፉ "እውነተኛ የበጎች በር እኔ ነኝ" ያለውን ጌታን መሠረት አድረጎ የትምህርቱም፣ የትርጓሜውም፣ የምሥጢሩ፣ የርቃቄው ኹሉ ምንጭ ጌታ መኾኑን አሥረግጦ የሚናገር ድንቅ በር ወይም መግቢያ ነው። በዚሁም ላይ ''ወደ ጥፋት የሚወስደው ደጁ ሰፊ መንገዱ ትልቅ ነው" /ማቴ 7 ! 13/ ከተባለው ግምታዊ ነገረ መለኮት

No review given yet!

More from the store
አዎ እሱ ጋር ያመኛል — አዳሃኖም ምትኩ
500.00ETB
በመኖር በኩል — የአድሃኖም ምትኩ
450.00ETB
በደስታ ወደስኬት
800.00ETB
king of greed
1,150.00ETB
king of pride
1,150.00ETB
Total price :
  (Tax : )
Top