ባርቾ
(0) 0 Reviews 0 Orders 1 Wish listed
550.00ETB
Quantity :
Total price :
  (Tax : )
Out of stock
ብዙዎቻችን ኑሮን ለማጣጣምም ሆነ ለማሽነፍ ስንባክን የሚሆኑትን ነገሮች በሙሉ ላይ ላዩን እንደነገሩ አስተናግደን መጋለባችን የታወቀ ነው። እንደ ሕይወት እምሻው የታደለ ደግሞ እያንዳንዷን ነገር አበጥሮ፣ አስተውሎ ወይ በዘፈቀደ፣ ወይ በልማድ የሚሆኑትን ነገሮች ይፈትሻል፤ ይፈትናል። ሳስበው ዕድለኞቹ እኛ ነን። ሕይወት ያልተመለከትነውን ሁሉ በማራኪና ለዛ ባለው ጨዋታ እዋዝታ ራሳችንን እንድንመለከት ያስገደደችን መስታወት ሆናናለች።

No review given yet!

More from the store
ራስን ነፃ ማውጣት
580.00ETB
ሌላ እውነት የለኝም
400.00ETB
የሕይወት መመሪያ
500.00ETB
እንደ ሐብታም አስብ
520.00ETB
የ80/20 ተአምራዊ መርህ
570.00ETB
Total price :
  (Tax : )
Top