ኒዮሮ ሳይንስ ለስራ ፈጠራ
(0) 0 Reviews 0 Orders 0 Wish listed
1,000.00ETB
Quantity :
Total price :
  (Tax : )
Out of stock
ኒውሮ-አንተርፕረነርሺፕ አእምሮአችን እንዴት እንደሚሠራ በማብራራት ለንግድ ሥራ ጥቅም ሊውል የሚችል ወሰን አልባ ዕምቅ የአእምሮአችንን ችሎታ እንዴት አውጥተን መጠቀም እንደምንችል ግንዛቤ ያስጨብጠናል። ከአእምሮአችሁ ጋር የምትግባቡበትን እና አእምሮአችሁ የሚችለውን ያክል በሥራ ፈጠራ ሂደት ውስጥ ሚናውን እንዲጫወት የሚያስፈልጉትን ቅድመ ሁኔታዎች የምታሟሉበትን መንገዶች ትማራላችሁ። ይህን መጽሐፍ በማንበብ የገዛ አእምሮህን በመጠቀም እንዴት የራስህን የንግድ ሥራ፣ ግንኙነቶችን እና ትርጉም ያለውና አርኪ ሕይወት መጀመር እና ማሳደግ እንደምትችል ትምህርት ቅሰም።

No review given yet!

More from the store
ራስን ነፃ ማውጣት
580.00ETB
ሌላ እውነት የለኝም
400.00ETB
የሕይወት መመሪያ
500.00ETB
እንደ ሐብታም አስብ
520.00ETB
የ80/20 ተአምራዊ መርህ
570.00ETB
Total price :
  (Tax : )
Top