ፍቅፋቂ
(0) 0 Reviews 0 Orders 0 Wish listed
499.00ETB
Quantity :
Total price :
  (Tax : )
Out of stock
... እንባዬ ከክብሬ ጋር አውልቄው የነበረው የአንገት ልብሴ ላይ ያርፋል፡፡ ከክብሬ ጋር አውልቄው የነበረው ጃኬቴ ላይ ያርፋል፡፡ ከክብሬ ጋር አውልቄው የነበረው ሱሬዬ ላይ ያርፋ ል፡፡ በለቅሶዬ መሀል፤ “አይዞሽ….ሁሉም ያልፋል" የሚል ድምፅ ስማሁና ዞርኩ፡፡ ከእኔ በዕድሜ የምታንስ ልጅ ናት፡፡ "ሁሉም ያልፋል" የሚል የታክሲ ጥቅስ አንብባ የምትደለለው ለዚያ ነው። ትንሽ ልጅ ስለሆነች፤ በቂ ስላልኖረች፡፡ አንዳንድ ነገሮች እንደኔ ላለው ሰው እንደማያልፉ የሚያስተምራት የሕይወት ልምድ ስለሌላት፤ ቀልደኛ ...

No review given yet!

More from the store
ሕግጋተ ሥልጣን
180.00ETB
ባሕራን
550.00ETB
ወላዲተ አምላክ በነገረ ድህነት
500.00ETB
ብርህት ዓይን
500.00ETB
ቅዱስ ጳውሎስ
750.00ETB
Total price :
  (Tax : )
Top