የብርሃን እናት
(0) 0 Reviews 1 Orders 5 Wish listed
700.00ETB
Quantity :
Total price :
  (Tax : )
Out of stock
አዳምና ሔዋን ጥፋታቸው ምንድን ነው? የአንድን ዛፍ ፍሬ መብላት የሰውን ልጅ ይኼንን ያህል ዋጋ ማስከፈል ነበረበት? እግዚአብሔርስ ከመጀመሪያው ዛፉን ለምን ፈጠረው? ከፈጠረው በኋላስ ለምን እንዳይበሉ መከልከል ፈለገ? ከሚከለክላቸው ዛፉን ለምን አያጠፋውም? ዛፉ መልካምና ክፉን የሚያሳውቅ ዛፍ ከሆነ እግዚአብሔርየሰው ልጆች ክፉውንና መልካሙን እንዳያውቁ ይፈልጋል ማለት ነው?

No review given yet!

More from the store
በደስታ ወደስኬት
800.00ETB
ጃፓን እንደምን ሰለጠነች? — ከበደ ሚካኤል
350.00ETB
ሕይወተ ወራዙት ክፍል አንድ
450.00ETB
Holly Bible
4,500.00ETB
ሕማማት
700.00ETB
Total price :
  (Tax : )
Top