ሀብትን በተመለከተ ምን እያሰብክ ነው? የማይቻል፣ በንጽህና የማይገኝ ወይም የኀጢአት ስር እንደሆነ ነው የምታስበው? ሕይወትህ አሁን የሆነውን የሆነው በአስተሳሰብህ ውጤት ነው የፋይናንስ አቅምህም የአስተሳሰብህ ውጤት ነው። ብዙዎቻችን ጭንቅላት ውስጥ የተቀበረ ከልጅነታችን አብሮ የደን በቀላሉ የማይታይ የገንዘብ ንድፍ አለ። ይህም ንድፍ ነው ሀብታሞ ወይም ደሀ አንድንሆን የሚስየን። ይህ መጽሐፍሞ የጸንተን የገንዘብ ንድፍ እንዴት አንደምትስይና እንዴትስ መቀየርእንዳስብህ በሚገባ ያስረዳሃል።