ከዕለታት ግማሽ ቀን
(0) 0 Reviews 0 Orders 0 Wish listed
400.00ETB
Quantity :
Total price :
  (Tax : )
Out of stock
የአሌክስ አብርሃም ሥራዎች ቀላል ከሚመስሉ ጉዳዮች ተነስተው 196 ጉዳይ ላይ እየጠነጠነ ይቆዩና! መጨረሻ ማሰሪያቸው አልያም የሆነ የታሪኩ ክፍል ላይ በውሱን እና ድንገተኛ ቀnt Thቲክስ፣ ታሪክ፣ ፍልስፍና፥ ስነልቦና፣ እምነት፣ ባዮሎጅ ወይም ኬሚስትሪ በመሆን አጠቃላይታሪኩን ወዳልታሰበ ጉዳይ ይወስዱታል፡፡ ጥቃቅን ጉዳዮችን ጸምጥቶ ታሪኩን እያሳበረ የሚገባበት መንገድ አአማርኛ ልብ-ወስድ አዲስ ነው ብየ እስባለሁ፥ በአማርኛ ልብ-ወለዶች ርዕሰ ጉዳዩን ከመጀመሪያው ጀምሮ በታሪኩ ውስጥ እየብራሩ መምጣት ነው የተለመደው፡ በምዕራቡ ዓስም “ኢሴይን' ወደ ልብ-ወለደ በመቀየር ወይም አሁን በዘመኑ የገነነውን የ'ኢሰይ' ዘመን 'እሴይ'ጋርበተቀየጠ ልበ-ወስዶች ሰብሮ በመግባት የቸH (Czech) ደራሲ ኩንዴራ /Milan Kundera/ቀዳሚ ነው ስኔ፡፡ ወደ እኛ ጸገር ስንመጣ ደግሞ አሌክስ አብርሃም አእገራችን ይህን አዲስ አጻጻፍ በማስተዋወቅ የመጀመሪያው ነው ማለት ይቻላል፡፡ የአሌክስ አብርሃሞ ሥራዎች በጸገራችን ሥነ-ጽሁፍ መጭውን የልብ-ወስድ እና አጭር ልብ-ወስደ መጻእ እድል ጠቋሚዎች ናቸው! ደራሲ እና ሐያሲ ዓለማየሁ ገላጋይ

No review given yet!

More from the store
ራስን ነፃ ማውጣት
580.00ETB
ሌላ እውነት የለኝም
400.00ETB
የሕይወት መመሪያ
500.00ETB
እንደ ሐብታም አስብ
520.00ETB
የ80/20 ተአምራዊ መርህ
570.00ETB
Total price :
  (Tax : )
Top