ሕግጋተ ሥልጣን
(0) 0 Reviews 0 Orders 0 Wish listed
180.00ETB
Quantity :
Total price :
  (Tax : )
Out of stock
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ወደ ስልጣን ከመምጣታቸው በፊት በዚህ መጽሃፍ ከተጠቀሱት ህግጋት በራስህ ልዩ መግለጫ ንጉሥ ሁን፣ የጊዜን ጥበብ ተካን፣ በተግባር አሸነፍ እንጂ በፍፁም በድርድር አታሸንፍ፣ ጠላትህን ትጥቅ ለማስፈታት የተመረጠ ታማኝነትና ለጋስነትን ተጠቀም የመሳሰሉት ተጠቀመውባቸዋል ብዬ እገምታለሁ፡፡ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ ደግሞ በሌሎች ልብና አዕምሮ ላይ ስራ፣ አስገዳጅ ትዕይንት ወይም የእይታ መነፅር መፍጠር፣ ራስህን እንደገና መፍጠር፣ እጅህን ንፁህ አድርግ፣ ሌሎች ሰዎች ወደ አንተ እንዲመጡ አድርግ፣ ሌሎችን በተንጠለጠለ ሽብርተኛነት ውስጥ አኑር፣ ስለ ለውጥ አስፈላጊነት መስበክ የሚሉትን አውቀዋቸው እየተጠቀሙባቸው ናቸው ብዬ እገምታለሁ፡፡ ኃይለ ስላሴ በዚህ የተካኑ ናቸው፡፡ በዚህ መጽሃፍ ደጃዝማች ባልቻን ያስገበሩበት ድንቅ ተረክ በሃገራችን ታሪክ ሌላ ጋር ያላገኘውትና የደነቅኝ ነው፡፡

No review given yet!

More from the store
ባሕራን
550.00ETB
ወላዲተ አምላክ በነገረ ድህነት
500.00ETB
ብርህት ዓይን
500.00ETB
ቅዱስ ጳውሎስ
750.00ETB
ከጥፋት ውኃ በስተጀርባ
650.00ETB
Total price :
  (Tax : )
Top