ይህ መጽሐፍ ጥጓታዊው3 ኦርቶዶክሳዊ የቤተ ክርስቲያጓ አስተምህሮ ከዘመነኛው ተግዳሮት (በተለይ እስላማዊው የአስተምህሮ ትችት) አጓጻርቃኝቶ ያዘጋጀው ድርሰቱ ነው:: ምሥጢረ ሥላሴ፣ በአብዛኛው በኩነታት አጓጻር _ ሲያብራራ _ እናገኘዋለን። ይህም ለእስላማዊው ትችት የተሻለ የሚሆነው በኩነታት ላይ የተመሠረተው ሐተታ በመሆኑ ነው:: ምጓም ሰፊ ጥናት የሚያስፈልገው ቢሆጓም ይህ ኩነታት፣ በሰፊው የመጠቀም አዝማሚያ ወደ ኢትዮጵያ ሊቃውጓት ዘጓድ የደረሰው በዚህ ሊቅ ድርሳናት በኩል ሳይሆጓ አይቀርም:: የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ድርሰት በሆነው መጽሐፈ ምሥጢር ውስጥ የምናገኘው ጉዳዩ3 በጥንቃቄ የማየት አካሄድ ለዚህ ፍ3ጭ የሚሰጥ ነው፡፡