“የሕግ ፍልስፍናን ማስተማር ከባድ የሚየደርገው ፍልስፍናው የተመሰረተበትን ሃሳባዊ መዋቅር፣ ታሪክ፣ ባህል እና ቋንቋ ማወቅን ግዴታ ስለማየደር7ው ነው። በሕግ ትምህርት ቤቶቻችን ትምህርቱ የሚፈራ በመሆኑ አመማርም ሆነ አማስተማር የሚዳፈረው ሰው ጥቂት ነው። ሞክንየቱም የጸፍ መፍቻ ቋንቋቸው አንግሊዘኛ ኣልሆነ እና ለአውሮፓዊ ባህል እና የሃሳብ ታሪክ ቅደመ ዕውቀት ስሌላቸው የሀገራችን ተማሪዎች እና አስተማሪዎች ምዕራባዊ የሕግ ፍልስፍናን መረዳት አጅግ ከባድ ነው። በመሆኑም ይህ መፅሐፍ ለሕግ ተማሪዎች ! ደኞች! ጠበቆች! እስተማሪዎች እና ተመራማሪዎች በአጅን ጠቃሚነት የለው ስራ ነው። ደራሲው አትርጉም የሚከብዱ እና የልተለመዴ እንግሊዘኛ የሕግ ቀላትን ወደ አማርኛ ቋንቋ ስመተርጎም የደረገው ጥረት የሚደነቅ ነው። በተጨማሪም ፀሐፈው ስሀገራችን ፍልስፍና መደበር መፍትሔ ብሎ የሚያስበውንም ያካፈስን በመሆኑ ሞስጋና ሊቸረው ይገባል። -