ርጡብ ነፋስን ከባሕር፣ ደረቅ ነፋስን ከምድር አስነሥቶ የመብረቅ የነጎድጓድ ድምፅ የሰማናል? ከምድር ዳርቻ ደመናትን የሚያወጣ አምላከ ለዝናም መብረቅን ማምጣት አይሳነውምና ለዚህም ዘመን እንደ መብረቅ የሚወረወሩ እንደ ነጎድጓድ ድምፅ የሚያስፈሩ ወጣት መምህራንን ባየሁ ቁጥር " ለዝናም ጊዜ መብረቅን አደረገ" የሚለው የዳዊት መዝሙር ትዝ ይለኛል። ከቤተ መንግሥትና ከቤተ ከህነት የተወለዱ መሆናቸው መብረቅ ያሰሮቸዋል። እኔ በዘመኔ ትውልድ እንድኮራ ከሚያደርጉኝ ወጣት አገልጋዮች UC እጃቸውን ይዞ መርቷል ዛሬ ደግሞ ዓይነ ልቡናችንን የሚያበራ በኦርቶዶክሳዊ የአበው አስተምህሮ የተቃኘ ትምህርት ያለበት መጽሐፍ ይዞልን በመምጣቱ ለገበሬ ዘርጎ ለእንስሳ ሳርን የሚሰጥ አምላክ ለመምህራንም በየጊዜው የሚጽፉትን የሚያስተምሩትን እይከለከልምና ሞገስ እንዲሆኑን በንጥረ መባርቅት እምሳል በቤተ ክርስቲያን ሰማይ ላይ ሰገልጣቸው ላይ ደስ ይለኛል።