ከጥፋት ውኃ በስተጀርባ
(0) 0 Reviews 0 Orders 0 Wish listed
650.00ETB
Quantity :
Total price :
  (Tax : )
Out of stock
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ካሱ አስደናቂ እና እጅግ አስተማሪ ታሪኮች መካከል አንደኛው በዘፍጥረት ምዕራፍ 6-9 ውስጥ የሰፈረው የኖኅ ታሪክ ነው፡፡ ይህ የሰው ልጆች በሙሱ በአንድ ወቅት ኃጢአት እና ክፋት አብዝተው በማዘውተራቸው በመላው የዘመኑ ሰዎች ላይ ስለወረደ መቅሰፍት አና በእግዚአብሔር ልዩ አርዳታ የስምንት ሰዎች ነፍሳት ስለ መዳን የሚተርክ የመጽሐፍ ቅዱስ ገጸ ንባብ ነው፡፡

No review given yet!

More from the store
ሕግጋተ ሥልጣን
180.00ETB
ባሕራን
550.00ETB
ወላዲተ አምላክ በነገረ ድህነት
500.00ETB
ብርህት ዓይን
500.00ETB
ቅዱስ ጳውሎስ
750.00ETB
Total price :
  (Tax : )
Top