ስንቺ እኮ ነሽ ምታመጪልኝ…" “እኔን እንድትረሳኝ ግን አይደስም!”
“ቅያሜሽ መከሩትሽ ይሄ ብቻ ነዙ”
“እኔነቴ እያስስህ ስጥርጣሬህ ማስረጃ ስምታፈሰው ደም ካቻኮስህ ቀን ቁረጥና አስሁልህ… የት ይመችሐል…?”
“ቤቴ ቤትሽ ነው።”
“ስብህን ነበር ስማደሪያ የምመኘው!” “መች ከስከልኩሽ”
“የሥጋ በርህ አላስገባ አስኝ!” “ይሄን ያህል?”
“ፈገግታህ የውሸት ነው።… ቆይ አብሮ የመኖርና የሕይወት ምስጢሩ ምኑ ላይ ነው?”
“እንዲት?”
“ሥጋችን ስሥጋ እርካታ ካደሳ፤ ነፍሳችን ሥጋችንን መጎሰም ካቃታት፣ ነገንስ እንዲት ነው የምንዘልቀው”
“ዛሬን እየበደሉ ስነገ ማሰብ አይገባኝም!”
“ዛሬ ስነገ መሠረት መጣያ ነው፤ ነገን ብንኖር እያስን አይደል የምናስበው”
“እማሆይ እርስዎ ስብዎ መንኗስና እኔ የምድርተስዕኮዬን ሳስፈፅም ስኑር…”
“የምድር ተልዕኮ ስሥጋ መንበርከክ ነው? ስስሜት መነዳት? ልቦናን አሳ፹ሮ ገደል መግባት?”
“ደህና መጥተሸ መጥተሸ… ሁሉን ነገር ጨዋታጡ ፈረሰ ዳቦው ተቆረሰ ታደርጊዋሽ…”
“መቼ ስፍቀድልህ አልኩህ እኮ!” “ቅዳሜ።”