ቅዱስ ጳውሎስ
(0) 0 Reviews 0 Orders 0 Wish listed
750.00ETB
Quantity :
Total price :
  (Tax : )
Out of stock
«ቅዱስ ሉቃስ ሐዋርያው ጳውሎስ በልብሱ ጨርቅ ድውይ የፈወሰበትን፣ በእጆቹም እጅግ የሚያስገርም ተአምራት ያደረገበትን ታሪክ ብቻ ሳይሆን ቤተ ክርስቲያንን ያፈርስ እና ክርስቲያኖችን ያሳድድ እንደ ነበር መጻፉ ለእኛ ለኃጥአን መጽናኛ እና ትልቅ የተስፋ ስንቅ ነው፡፡ ንስሐ የማያጥበው ሰውነት፣ የማያነጻው ማንነት የለም። እኛ የቱንም ያህል ብንበድል እና በኃጢአት ያደፍን ብንሆን፣ የእኛ መቆሸሽ እግዚአብሔር ከሚያጥብበት የንስሐ ሳሙና በላይሊጠነክር አይችልም፡፡ የቅዱስ ጳውሎስ የመጠራት ታሪክ የንስሐን ኃያልነት እና የእግዚአብሔርን ምሕረት ያለ ማቋረጥ የሚያሳይ ዘመን አይሽሬ መስታወት ነው፡፡ ስለዚህም አሳዳጁን ሳውል ወደ ሐዋርያነት ያሸጋገረችውን ንስሐ ከአባ ዮሐንስ ሳባ (አረጋዊ መንፈሳዊ) ጋር በመሆን እንዲህ እያልን እናመስግናት፦

No review given yet!

More from the store
ራስን ነፃ ማውጣት
580.00ETB
ሌላ እውነት የለኝም
400.00ETB
የሕይወት መመሪያ
500.00ETB
እንደ ሐብታም አስብ
520.00ETB
የ80/20 ተአምራዊ መርህ
570.00ETB
Total price :
  (Tax : )
Top