ከደጋጎቹ ፈለግ
(0) 0 Reviews 0 Orders 0 Wish listed
290.00ETB
Quantity :
Total price :
  (Tax : )
Out of stock
የኢስካም ዘመን ከባተ ጀምሮ ደጋግ የአካህ ባሮች በታሪኩ አምድ ካይ የየራሳቸውን ጡቦች አስቀምጠዋል። በፈሪሃ አካህ፣ በዙህድ፣ በተዝኪያና ራስን በማነጽ ካይም በእጅጉ ደምቀው ኖረዋል። በዚህ መጽሐፍም ከነዚህ ተምሳኬትነታቸው የሚያጠግብ፣ ቀደምትና የዘመናችን አማኞች የሕይወት ገጾች የተወሠኑትን ደራሲው ቀነጫጭበው ከምሰጣ የሚያበቃ ሥራ አበርክተዋል። አርግጥ ነው ስማቸውን አልነገሩንም። ከዚኸካስ ያደረጉት ኪሆን ይችካል ብክን ተቀብከነዋል። በርካታ መጽሐፍትን በመተርጎምና በማዘጋጀት እየገፋ ያከው ወንድም አህመድ ሁሴን (አቡ ቢካb) ከሽኖ በመተርጎም አቅርቦልናል። መልካም ንባብ።

No review given yet!

More from the store
የምን ሀዘን
290.00ETB
አራቱ ኸሊፋዎች
290.00ETB
የፍልስጤም የነፃነት ጥያቄ
290.00ETB
ከቁርኣን መልእክቶች
350.00ETB
አዳኚቱ መርከብና የሶላት መርከብ
250.00ETB
Total price :
  (Tax : )
Top