ሥርዓተ ቅዳሴና ምስጢራዊ ማብራሪያው
(0) 0 Reviews 1 Orders 3 Wish listed
450.00ETB
Quantity :
Total price :
  (Tax : )
Out of stock
በቅዳሴ ጊዜ የሚስቅ የሚሳለቅ ቢኖር ካህን ቢሆን ተቀብሎ ወጥቶ አንድ ሱባኤ (ሰባት)ቀን ይጹም ይስገድ ሕዝባዊ ቢሆን ግን ሳይቀበል ፈጥኖ ሊወጣ ይገባል፡፡ ካህኑ ተቀብሎ ይውጣ የተባለ አብነት ስለሆነ ቅዳሴውን ንቆት ብለው ምእመናን እንዳይሰናከሉ እንዳይጠራጠሩ ነው፡፡ ሕዝባዊ ግን የወጣበትን ምስጢርስለሚያውቁ ወጥቶ ሲሄድ እገሌ ቢስቅ ቢሳለቅ ቢናገርአስወጥተው ሰደዱት እኛንም እንደሱ አስወጥተው ይሰዱናል ብለው መቀጣጫ ያደርጉታልና ስለዚህ ነው፡፡

No review given yet!

More from the store
አዎ እሱ ጋር ያመኛል — አዳሃኖም ምትኩ
500.00ETB
በመኖር በኩል — የአድሃኖም ምትኩ
450.00ETB
በደስታ ወደስኬት
800.00ETB
የነገረ መለኮት መግቢያ
700.00ETB
king of greed
1,150.00ETB
Total price :
  (Tax : )
Top