አፄ ዘርአይ ያዕቆብና ስራዎቹ
(0) 0 Reviews 0 Orders 0 Wish listed
990.00ETB
Quantity :
Total price :
  (Tax : )
Out of stock
የደብረ ብርሃን ከተማን ሥም ስያሜ የአፄ ዘርዐ ያዕቆብ ዜና መዋዕል እንዲህ ዘግቦታል፡፡ "... ካህናቱ እግዚአብሔር ወረደ እያሉ ሲዘምሩ፣ በቁርባን ሰዓት 3ኛው ብርሃን ወረደ- መዘምራኑም ብርሃኑን ተመለከቱ ንጉሡም እኔም በዚህ ቤተክርስቲያን ላይ ሲወርድ በገሀድ አየሁ አለና ከግራ በሀልቲሐት ወስዶ የኤባን ምድር ለካህናቱ መተዳደሪያና ለሥርዓቱ ማስፈጸሚያ ይሆን ዘንድ እሰጣለሁ ብሎ ማለ"፡፡

No review given yet!

More from the store
መጽሐፍ አቡሻክር
2,250.00ETB
ለስድስተኛ ክፍሎች የተዘጋጀ ልዩ የክለሳ መፅሐፍ ሒሳብና አማርኛ
298.00ETB
social studies Grade 7-8
260.00ETB
Natural Science Exam Book Grade 9-12.
380.00ETB
Mathematics Grade 7-8
345.00ETB
Total price :
  (Tax : )

Similar products

Top