25 የስኬት ቁልፎች
(0) 0 Reviews 1 Orders 1 Wish listed
260.00ETB
Quantity :
Total price :
  (Tax : )
Out of stock
ስ ኬት የሞላበት ሕይወት ምንድን ነው? ለስፖርት አፍቃሪ ስኬት በአንድ ስፖርት ታዋቂ መሆን ነው:: ለውበት አድናቂ ስኬት በሰው ሁሉ መወደድና መደነቅ ነው፡፡ ዝናን ለሚወድድ ሰው ዝነኛነት ከስኬት ጋር ይገናኝበታል፡፡ ስልጣን ወዳድ፣ ባለበት ተቋምም ሆነ ድርጅት ውስጥ ከፍተኛውን ስፍራ ማግኘት ስኬቱ ነው፡፡ ከእነዚህ ሁሉ ይልቅ ግን በብዙዎች ሃሳብ ውስጥ ስኬት ከሃብትና ከብልጽግና ጋር ግንኙነት አለው፡፡ በሌላ አባባል፣ ሰው ሁሉ፤ “ስኬታማነት ማለት ይህ ነው ብሎ የሚያስበውን ነገር በገንዘብ ከመበልጸግ ጋር ማገናኘቱ አይቀርም፡፡ ስለዚህም፤ ስኬት ማለት ሃብታም መሆን ነው ብሎ የማያስብ ሰው ካለ ይገርማል፡፡

No review given yet!

More from the store
አዎ እሱ ጋር ያመኛል — አዳሃኖም ምትኩ
500.00ETB
በመኖር በኩል — የአድሃኖም ምትኩ
450.00ETB
በደስታ ወደስኬት
800.00ETB
የነገረ መለኮት መግቢያ
700.00ETB
king of greed
1,150.00ETB
Total price :
  (Tax : )
Top