MONSTER labs mk677
(0) 0 Reviews 0 Orders 0 Wish listed
9,999.00ETB
Quantity :
Total price :
  (Tax : )
Out of stock
👑Monster Labs mk677 MK-677 (Ibutamoren) 👑 💎ለቀጭኖች መፍትሄ 💎 የአሜሪካ mk677 MK-677 (Ibutamoren) ይዘንሎ መተናል 🎊 የጡንቻን መጠን መጨመር እና ጥንካሬን ማበርታት ተፈጥሮአዊ በሆነ መንገድ የእድገት ሆርሞኖችንና የተፈጥሮ ኢንሱሊን መጠን በማበርታት የስብን መጠን በመቀነስ ትከክለኛ ጡንቻን ይገነባል :: 🎊 የስብ መጠን መቀነስ ከፍተኛ የሆነ የእድገት ሆርሞኖችን(GH) በማበርታት የስብ መጠንን ተፈጥሮአዊ በሆነ መንገድ መቀነስ ይችላል ። 🎊 የተስተካከለ የእንቅልፍ ጊዜን ይሰጠናል የዘርፍ ሳይንቲስቶች እንቅልፍ የእድገት ሆርሞኖችን(GH) እና የተፈጥሮ ኢንሱሊን (IGF-1) በማበርታት የሰውነትን የማገገምና ብቃትን የመጨመር ባህሪ እንዳለው ያስረዳሉ 🎊 የሰውነትን ቆዳ መሸብሸብ ይከላከላል የእድገት ሆርሞኖች(GH) እና የተፈጥሮ ኢንሱሊን (IGF-1) የሰውነታችንን ቆዳ ከመሸብሸብና ከመቆጣት በመከላከል የቆዳችንን ጤንነት ይጠብቃል 🎊 ከፍተኛ የማገገም እና ከጉዳት የመጠበቀ ጥቅም ከከፍተኛ የስፖርታዊ እንቅስቃሴ የሚጣን ድካምና ዝለት በፍጥነት እንድናገግም ይረዳናል 🎊 የምግብ ፍላጎትን ይጨምራል ተፈጥሮአዊ የምግብ ፍላጎትን በመጨመር ጡንቻን ያበረታል

No review given yet!

More from the store
Dr. Althea Vitamin C Boosting serum
3,999.00ETB
EQQUAL BE 30ml
3,499.00ETB
COSRX Alpha Arbutin 2Discoloration care 50ml
3,999.00ETB
La Roche-Posay Toleriane Double Repair UV SPF 30
4,999.00ETB
Nature's Bounty Zinc 50 mg dietary supplements
5,999.00ETB
Total price :
  (Tax : )
Top