💎 ብዙ አገልግሎቶችን በአንድ የያዘ 5 in 1 ጄሪሎ 🔰ውስጡ ገብተው እየተጫወቱ እንዲራመዱ ይረዳቸዋል 🔰 ቅዝቃዜ እግራቸውን እንዳይጎዳቸው የሚወጠር ጨርቅ ስላለው ጨርቁ ተወጥሮ ጨርቁ ላይ መቆም ይችላሉ 🔰 እንደ ፑሽ ካር እራሳችን እየገፍን እናጫውትበታለን 🔰 እግሮቹን በመገልበጥ እንደ ዎከር እንጠቀምበታለን 🔰 መጫዎቻው አሸንጉሊት ተነስቶም እንደ መመገቢያም መሆን ይችላል ✅ የራሱ ጥላ ስላለው ጊቢ ውስጥም መጠቀም ይችላል
No review given yet!
You need to Sign in to view this feature
This address will be removed from this list