🟢 ጥንካሬው ፣ ውበቱ ፣ ምቾቱ ወደር የማይገኝለት ልዩ እቃ
🟡 ወንበሩ እስከ 50 ኪግ መሸከም ይችላል
🟣 ከ 3 ወር አስከ 7 አመት ልጆች የሚሆን
🟣 6 አይነት አገልግሎቶችን ያካተተ ከመመገቢያ ወንበርነት በተጨማሪ አንደ ማጥኛ ቴብልም ያገለግላል
🟣 መቀመጫ ወንበሩ ከስፖንጅ የተዘጋጀ በማሽን መታጠብ በሚችል ኳሊቲ ጨርቅ የተዘጋጀ ነው
🟣 ልጅዎ እራሱን ችሎ በኮንፊደንስ መመገብን ያለማምደዋል
🌒 ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል
🌒 የበለጠ ስለ እቃው ለመረዳት ቪድዮውን YouTube ላይ መመልከት ይችላሉ
No review given yet!
You need to Sign in to view this feature
This address will be removed from this list