BREAST MILK STORAGE BAGS
(0) 0 Reviews 1 Orders 0 Wish listed
1,700.00ETB
Quantity :
Total price :
  (Tax : )
Out of stock
BREAST MILK STORAGE BAGS 🤱 እናት ጡቷ በወተት እየሞላ ስትቸገር እሷም ጡቷ በወተት ተሞልቶ በውጥረት ከሚመጣ የህመም ስሜት ተገላግላ ልጇንም ባሻት ሰአት ወተት መስጠት ያስችላታል 📦 30 ፍሬ የያዘ ሲሆን ቀድሞ ስትራላይዝድ የሆነ ነው ማለትም ከፋብሪካው ከባክቴሪያ ፀድቶ የመጣ ነው 🎥 💯 ወተቱን ከረጢቱ ውስጥ ካስገቡ በኋላ አየሩን ያስወጡ ( ቪድዮውን በደምብ ይመልከቱ ) ❄️ ወተቱን የፍሪጁ የበረዶ ክፍል ያስቀምጡ ልብ ይበሉ የፍሪጁ በር ላይ ወይም ከበረዶ ክፍል ውጭ አያስቀምጡ 🚿 💭 ከፍሪጅ አውጥተው መጠቀም ሲፈልጉ ወተቱ በረዶ ስለሚሰራ በረዶውን ለማስለቀቅ ኖርማል ውሃ ላይ ያስቀም ጡት ፣ በፍፁም ለብ ያለ ውሃ ላይ እንዳይነክሩት ⛔ 🙏ከፍሪጅ የወጣውን ወተት መልሰው ወደ ፍሪጅ አያስገቡ ፤ ⏰ ከፍሪጅ የወጣው ወተት ከ 24 ሰአት በኋላ አያገለግልም 📄 💧 ተጨማሪ መረጃ የካርቶኑ ገፅ ላይ ያገኛሉ በደምብ ያንብቡት

No review given yet!

More from the store
Jianglida School Backpack | ጂያንግሊዳ የትምህርት ቤት ቦርሳ
2,800.00ETB
JANSBEN Waterproof School Backpack | JANSBEN ውሃ የማያስገባ የትምህርት ቤት ቦርሳ
2,800.00ETB
Princess Lunch Box Set with Bag | የልዕልት የምሳ ዕቃ ስብስብ ከቦርሳው ጋር
2,300.00ETB
Tedmei 2-Layer Stainless Steel Lunch Box | ቴድሜይ ባለ ሁለት ሽፋን አይዝጌ ብረት የምሳ ሳጥን
2,300.00ETB
Beduso 2-Layer Stainless Steel Lunch Box Set | ባለ 2-ንብርብር አይዝጌ ብረት የምሳ ሳጥን ስብስብ
2,300.00ETB
Total price :
  (Tax : )
Top