Delux baby bather
(0) 0 Reviews 0 Orders 0 Wish listed
3,000.00ETB
Quantity :
Total price :
  (Tax : )
Out of stock
Delux baby bather 🤱 ብዙ እናቶች አራስ ልጆችን ለማጠብ ይቸገራሉ? 🤔 እንዴት ማጠብ እንዳለባቸው ብቻ ሳይሆን ምንስ ጋር የት ስ ጋር አድርገው ክንዳቸው ሳይዝል በፍጥነት ዘና ፈታ ብለው ማጠብ ይመኛሉ ✅ ታዲያ ይች ማጠቢያ እነዚህን ሁሉ ችግሮች ያስዎግዳል 🪶 እጅግ ቀላል ከመሆኗ ጋር ለ አጠቃቀምም ቀላል ነው 📍 የትም ቦታ አድርገው ማጠብ ይችላሉ 💧 የተሰራው ውሃ ከማይቋጥር ጥሬ እቃ ስለሆነ ህፃኑ በውሃ አይነከርም 🔄 ወደ ኋላ በሶስት አይነት ዲግሪ ስለሚዘረጋ ህፃኑን በፈለጉበት ከፍታ ማጠብ ያስችልዎታል ☀️ አጥበው ካጠናቀቁ በኋላ ፀሃይ ለማሞቅ ታፋዎ/ጭንዎ ላይ ማድረግ አይጠበቅም በዚሁ እቃ መጠቀም ይችላሉ 📦 እጥፍጥፍ አድርገው ያሻዎ ቦታ ማስቀመጥ ይችላሉ 👶 ከ 0 - 6 ወር ላሉ ብቻ 🎁 ለስጦታ ተመራጭ

No review given yet!

More from the store
Princess Lunch Box
2,300.00ETB
✅️Soccer lunch box
4,300.00ETB
Isolated lunch box with bag
2,600.00ETB
Kids Sports Water Bottle የህፃናት የውሃ መጠጫ
850.00ETB
Giraffe Push & Open Kids Water Bottle
850.00ETB
Total price :
  (Tax : )
Top