✔️ውሃ ስርገትን ወደ ፍራሽ ውስጥ እንዳይገባ እና አላስፈላጊ ሽታን እንዲሁም ድካምን የሚከላከል አንሶላ
✔️water proof ምንም አይነት እርጥበት የማይልሳልፍ
✔️ፍራሻችሁ በልጆች ሽንት እና በተለያዩ ፍሳሾች ቶሎ እየቆሸሸ ለተቸገራችሁ ፍቱን መፍትሄ
✔️የመንኮሻኮሽ ድምፅ ፤የማንሸራተት ፀባይ የሌለው
✔️ሲፈልጉ አውልቀው የሚያጥቡት
✔️ለማጽዳት ቀላል ነው
✔️የፍራሽዎን የማገልገል ዋስትናዎ ረዘም ላለ ጊዜ
✔️አልጋህን የበለጠ ምቹ ያደርገዋል
✔️አለርጂዎችን ወይም ሳንካዎችን ያግዳል።
✔️የፍራሽ ጥራትን ይጠብቃል
✔️Size:-150cm
No review given yet!
You need to Sign in to view this feature
This address will be removed from this list