🟢 BREAST MILK STORAGE
BAGS
🟡 እናት ጡቷ በወተት እየሞላ
ስትቸገር እሷም ጡቷ በወተት
ተሞልቶ በውጥረት ከሚመጣ
የህመም ስሜት ተገላግላ ልጇ
ንም ባሻት ሰአት ወተት መስጠት
ያስችላታል
🔴 30 ፍሬ የያዘ ሲሆን ቀድሞ ስት
ራላይዝድ የሆነ ነው ማለትም ከ
ፋብሪካው ከባክቴሪያ ፀድቶ የመ
ጣ ነው
🔵 ወተቱን ከረጢቱ ውስጥ ካስገቡ
በኋላ አየሩን ያስወጡ ( ቪድዮው
ን በደምብ ይመልከቱ )
🟣 ወተቱን የፍሪጁ የበረዶ ክፍል
ያስቀምጡ ልብ ይበሉ የፍሪጁ
በር ላይ ወይም ከበረዶ ክፍል
ውጭ አያስቀምጡ
🟤 ከፍሪጅ አውጥተው መጠቀም
ሲፈልጉ ወተቱ በረዶ ስለሚሰራ
በረዶውን ለማስለቀቅ ኖርማል
ውሃ ላይ ያስቀም ጡት ፣ በፍፁም
እንዳያ ሉት ወይም ለብ ያለ ውሃ
ላይ እንዳይነክሩት
🟢 ከፍሪጅ የወጣውን ወተት መል
ሰው ወደ ፍሪጅ አያስገቡ ፤
⚫️ ከፍሪጅ የወጣው ወተት ከ 24
ሰአት በኋላ አያገለግልም
🟡 ተጨማሪ መረጃ የካርቶኑ ገፅ
ላይ ያገኛሉ በደምብ ያንብቡት