Anua Barrier Reboot Water Gel Cream | አኑዋ ባሪየር ሪቡት ጄል ክሬም
(0) 0 Reviews 0 Orders 0 Wish listed
4,500.00ETB
Quantity :
Total price :
  (Tax : )
Out of stock

ለቆዳዎ ፈጣን እና ጥልቅ እርጥበት የሚሰጥ፣ የቆዳን የተፈጥሮ መከላከያ (Skin Barrier) የሚያጠናክር ድንቅ የኮሪያ ስኪንኬር ክሬም!
A wonderful Korean skincare cream that provides fast, deep hydration and strengthens your skin's natural barrier!

  • ጥልቅ እርጥበት: በ Hyaluronic Acid እና ML2 Precursors የበለፀገ በመሆኑ ቆዳን በጥልቀት ያረሰርሳል።
    Enriched with Hyaluronic Acid and ML2 Precursors for deep and thorough skin hydration.
  • ቀለል ያለ Water Gel ቴክስቸር: በቆዳ ላይ በፍጥነት የሚዋሃድ፣ ቅባትማ ያልሆነና ደስ የሚል ቅዝቃዜ የሚሰጥ።
    Lightweight water gel texture that absorbs quickly, is non-greasy, and provides a pleasant cooling sensation.
  • የቆዳ መከላከያ ጥገና: በቆዳ ላይ የሚፈጠሩ ድርቀቶችን እና መቆጣቶችን በማስወገድ የቆዳን ውበት ይጠብቃል።
    Repairs the skin barrier by eliminating dryness and irritations, maintaining skin health and beauty.
  • ለሁሉም የቆዳ አይነት የሚሆን: በተለይም ለቅባትማ እና ቅልቅል (Oily & Combination Skin) ቆዳ አይነቶች በጣም ተስማሚ ነው።
    Suitable for all skin types, especially ideal for oily and combination skin.
  • በቆዳ ስፔሻሊስቶች የተሰራ: Co-Developed with Dermatologists በመሆኑ አስተማማኝ እና የጎንዮሽ ጉዳት የሌለው ነው።
    Co-developed with dermatologists, ensuring reliability and no side effects.

No review given yet!

More from the store
Zero Pore One Day Serum | ዜሮ ፖር የቀዳዳ ማጥበቂያ ሴረም
3,999.00ETB
Anua Heartleaf 80% Moisture Soothing Ampoule | አኑዋ ሃርትሊፍ ማረጋጊያ አምፑል
4,000.00ETB
Medix 5.5 Glycolic + Lactic Acid Face Peel | ሜዲክስ 5.5 የፊት ማራገፊያ
4,999.00ETB
Medicube TXA Niacinamide 15 Serum | ሜዲኪዩብ TXA ኒያሲናማይድ 15 ሴረም
4,000.00ETB
The Ordinary Caffeine Solution 5% + EGCG Eye Serum | ዘ ኦርዲናሪ የአይን ሴረም
3,500.00ETB
Total price :
  (Tax : )
Top