Electronic Pest Repeller | የኤሌክትሮኒክስ ተባይ ማባረሪያ
(0) 0 Reviews 1 Orders 1 Wish listed
900.00ETB
Quantity :
Total price :
  (Tax : )
Out of stock

ይህ ኤሌክትሮኒክ ተባይ ማባረሪያ በረሮ፣ ቢንቢ፣ አይጥ፣ ሸረሪት እና ሌሎች ነፍሳትን በብቃት ያስወግዳል።
This electronic pest repeller effectively eliminates cockroaches, mosquitoes, rats, spiders, and other pests.

  • የትም ቦታ ይዞ ለመንቀሳቀስ ምቹ
    Portable and easy to move anywhere
  • ኃይል ቆጣቢ
    Energy efficient
  • ምንም አይነት ድምፅ የሌለው
    Silent operation, no noise
  • ሰማያዊ አመልካች መብራት ያለው እና የኤሌክትሮኒክስ ቅኝት ድምፅ የሚያሰማ
    Features a blue indicator light and emits an electronic scanning sound (ultrasonic)
  • ከወለሉ ከ20-80 ሴ.ሜ ከፍታ ላይ በአቀባዊ መጫን አለበት
    Recommended installation 20-80 cm from the floor, vertically plugged into a power socket
  • በመጀመሪያዎቹ የአጠቃቀም ቀናት ተባዮች ሊበዙ ይችላሉ፤ ይህም ከሚኖሩበት ቦታ እየሸሹ መሆኑን ያሳያል
    Initial increase in pests is normal as they flee their habitats due to ultrasonic attack

No review given yet!

More from the store
3-in-1 Spray Window Cleaner with Wiper Blade | 3 በ1 የሚረጭ የመስኮት ማጽጃ ከዋይፐር ጋር
1,000.00ETB
6-Piece Daily Use Sharp Knife Set | 6 ለዕለታዊ አገልግሎት ሹል ቢላዋ
2,100.00ETB
Tummy Wrap Belt | የሆድ መጠቅለያ ቀበቶ
1,500.00ETB
ALGo 6-Piece BPA-Free Silicone Baby Set | 6-በ1 የሲሊኮን የህፃናት መመገቢያ ስብስብ
5,900.00ETB
Digital Hanging Scale | ዲጂታል ተንጠልጣይ ሚዛን
1,300.00ETB
Total price :
  (Tax : )
Top