One-Step Hair Dryer & Styler | አንድ-ደረጃ ፀጉር ማድረቂያና ማስተካከያ
(0) 0 Reviews 1 Orders 0 Wish listed
2,968.00ETB
Quantity :
Total price :
  (Tax : )
Out of stock

ለሁሉም የፀጉር አይነቶች ተስማሚ የሆነ 3-በ-1 አንድ-ደረጃ ፀጉር ማድረቂያና ማስተካከያ።
A 3-in-1 one-step hair dryer and styler suitable for all hair types.

  • 3 ጥቅሞችን አንድ ላይ የያዘ: ማድረቂያ፣ ፔስትራ (ሰትሪት መስሪያ) እና ከርል መስሪያ በአንድ ላይ
    3-in-1 Benefits: Combines drying, straightening, and curling functions
  • ለሁሉም ፀጉር ተስማሚ: ለጠንካራ፣ ለመካከለኛ እና ለሉጫ ፀጉርም የሚስማማ
    Suitable for All Hair Types: Works well for thick, medium, and fine hair
  • 3 የሙቀት መጠን ያለው: ለተለያዩ የፀጉር አይነቶች እና ስታይሎች የሚስተካከል
    3 Heat Settings: Adjustable for various hair types and styling needs
  • ጊዜ ቆጣቢ: የፀጉርዎን እንክብካቤ ጊዜ ይቀንሳል
    Time-Saving: Reduces your hair care routine time significantly
  • ፀጉርን በእሳት ከመጉዳት የሚከላከል: የፀጉርዎን ጤና ይጠብቃል
    Prevents Heat Damage: Protects your hair's health from excessive heat

No review given yet!

More from the store
Magic Silicone Dish Washing Gloves | አስማታዊ የሲሊኮን ዕቃ ማጠቢያ ጓንቶች
648.00ETB
3-in-1 Portable Baby Bed & Travel Bag | 3-በ-1 ተንቀሳቃሽ የህፃናት አልጋና ቦርሳ
3,816.00ETB
2-in-1 Oil Spray & Dispenser Bottle | 2-በ-1 የዘይት መርጫና ማከፋፈያ ጠርሙስ
1,188.00ETB
Mini Waffle Maker | ሚኒ ዋፍል መስሪያ
2,160.00ETB
All-in-One Smart Desk Lamp with Charging | ሁለገብ ስማርት የጠረጴዛ መብራት ከቻርጅ ጋር
2,700.00ETB
Total price :
  (Tax : )
Top