PURITO Seoul Azelaic Acid Kojic Tea Tree Serum 30ml | ፑሪቶ ሴኡል አዜላይክ አሲድ ሴረም 30ml
(0) 0 Reviews 0 Orders 0 Wish listed
4,000.00ETB
Quantity :
Total price :
  (Tax : )
Out of stock

ለጠራ እና ለስላሳ ፊት ፍፁም መፍትሔ! የብጉር ጠባሳዎችን፣ ጥቁር ነጠብጣቦችን እና መቅላትን የሚያጠፋ የኮሪያ ሴረም።
Achieve clear, smooth skin with this K-Beauty serum, targeting acne scars, dark spots, and redness.

  • የብጉር ጠባሳዎችን ያጠፋል፣ የፊት ቀለምን ያበራል፣ ቀዳዳ እንዳይደፈን ያደርጋል።
    Azelaic Acid 10%: Fades acne scars, brightens skin tone, and prevents clogged pores.
  • የፀሐይና የብጉር ጥቁር ነጠብጣቦችን ያጠፋል፣ የፊት ቀለምን ያበራል።
    Kojic Acid: Rapidly brightens sun and acne dark spots (hyperpigmentation), evening skin tone.
  • በብጉር ምክንያት የሚመጣን መቅላትና መቆጣትን ያረጋጋል፣ ተፈጥሯዊ የባክቴሪያ መከላከያ አለው።
    Tea Tree Extract: Soothes redness and irritation caused by acne, with natural antibacterial properties.
  • የፊትን አላስፈላጊ ቅባት ይቆጣጠራል፣ ፊትን ንፁህ እና ብሩህ ያደርጋል።
    Clarifying Formula: Controls excess oil, leaving skin clean, clear, and radiant.
  • ለስላሳ እና ተፈጥሯዊ: ለስሱ ቆዳዎች ሳይቀር ተስማሚ።
    Gentle & Natural: Formulated to be suitable even for sensitive skin.

አጠቃቀም (How to Use): ፊትዎን በደንብ ካጠቡ በኋላ ጥቂት ጠብታዎችን ፊትዎ ላይ በመቀባት በቀስታ ያሽሹ። በመቀጠል ሞይስቸራይዘር ይጠቀሙ። በቀን ውሎ ከፀሐይ መከላከያ ጋር አብረው ይጠቀሙ።
After cleansing, apply a few drops to your face and gently massage. Follow with a moisturizer. For daytime use, apply with sunscreen.

No review given yet!

More from the store
Zero Pore One Day Serum | ዜሮ ፖር የቀዳዳ ማጥበቂያ ሴረም
3,999.00ETB
Anua Heartleaf 80% Moisture Soothing Ampoule | አኑዋ ሃርትሊፍ ማረጋጊያ አምፑል
4,000.00ETB
Medix 5.5 Glycolic + Lactic Acid Face Peel | ሜዲክስ 5.5 የፊት ማራገፊያ
4,999.00ETB
Medicube TXA Niacinamide 15 Serum | ሜዲኪዩብ TXA ኒያሲናማይድ 15 ሴረም
4,000.00ETB
The Ordinary Caffeine Solution 5% + EGCG Eye Serum | ዘ ኦርዲናሪ የአይን ሴረም
3,500.00ETB
Total price :
  (Tax : )
Top