Rice & Turmeric Powder (Skin Care) | ሩዝ እና እርድ ዱቄት
(0) 0 Reviews 0 Orders 0 Wish listed
120.00ETB
Quantity :
Total price :
  (Tax : )
Out of stock

A natural blend of Rice and Turmeric, highly effective for skin health and beauty.
ለቆዳ ጤንነት እና ውበት ከፍተኛ ብቃት ያለው የተፈጥሮ ሩዝ እና እርድ ድብልቅ።

  • Benefits for Skin Health & Beauty: Cleanses skin, reduces acne scars, and evens skin tone for a natural glow.
    ለቆዳ ጤንነትና ውበት: ቆዳን ያጸዳል፣ የብጉር ጠባሳዎችን ይቀንሳል፣ እና የቆዳ ቀለምን በማስተካከል ያበራል።
  • Exfoliates Dead Skin Cells: Effectively removes dead skin cells, revealing fresh, radiant skin.
    የሞቱ የቆዳ ህዋሳትን ያስወግዳል: የሞቱ የቆዳ ህዋሳትን በብቃት በማስወገድ ንጹህና የሚያብረቀርቅ ቆዳን ያሳያል።
  • Reduces Dark Spots & Acne Scars: Helps eliminate dark spots and acne scars on the face.
    የፊት ጥቁር ነጠብጣቦችን እና የብጉር ጠባሳዎችን ያጠፋል።
  • Achieve Radiant Skin: Leaves skin moisturized, high-quality, and glowing.
    ቆዳን ወዝ ያለው፣ ጥራት ያለው እና የሚያበራ ያደርገዋል።
  • Caution: When using turmeric as a face mask, it is recommended to use sparingly as excessive amounts may temporarily leave a yellow tint on the skin.
    ጥንቃቄ: እርድ ለፊት ማስክነት ሲጠቀም በብዛት ከተደረገ ቆዳ ላይ ቢጫ ቀለም ለጊዜው ሊተው ስለሚችል በትንሹ መጠቀም ይመረጣል።

No review given yet!

More from the store
Multi-Purpose Skin Care Product | ባለብዙ አገልግሎት የቆዳ እንክብካቤ ምርት
270.00ETB
Total price :
  (Tax : )
Top