The Ordinary Niacinamide 10% + Zinc 1% 30ml | ዘ ኦርዲናሪ ኒያሲናማይድ 10% + ዚንክ 1% 30ሚሊ
(0) 0 Reviews 0 Orders 0 Wish listed
3,500.00ETB
Quantity :
Total price :
  (Tax : )
Out of stock

ለፊቶ የጠራ እና የሚያበራ ውበት የሚሰጥ፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳጅ የሆነ የቆዳ መንከባከቢያ።
Achieve clear, radiant skin with this internationally popular skincare serum.

  • የፊት ቅባትን ያስተካክላል፡ ከልክ በላይ የሚወጣን ቅባት በመቀነስ ፊት እንዳይወዛወዝ ያደርጋል።
    Regulates Sebum Production: Reduces excess facial oil, preventing shine and greasiness.
  • ጥቁር ነጠብጣቦችን ያጠፋል፡ በቡግር ወይም በፀሐይ የመጡ ነጠብጣቦችን እና ጠባሳዎችን ያጠፋል።
    Fades Dark Spots: Helps eliminate dark spots and scars caused by acne or sun exposure.
  • የፊት ቀዳዳዎችን ያጠባል፡ የተከፈቱ የፊት ቀዳዳዎችን በማጥበብ ፊትን ስስ ያደርገዋል።
    Minimizes Pores: Tightens enlarged pores, leaving skin smooth and refined.
  • ቡግር እንዳይወጣ ይከላከላል፡ ዚንክ ስላለው የፊት እብጠትን በመቀነስ ቡግር እንዳይወጣ ያደርጋል።
    Prevents Breakouts: Zinc content reduces inflammation, helping to prevent acne formation.
  • አጠቃቀም፡ ፊትን በደንብ ከታጠበ በኋላ ጠዋት እና ማታ ከክሬም በፊት ይጠቀሙ።
    Usage: Apply a few drops to cleansed face morning and night, before creams.

No review given yet!

More from the store
Zero Pore One Day Serum | ዜሮ ፖር የቀዳዳ ማጥበቂያ ሴረም
3,999.00ETB
Anua Heartleaf 80% Moisture Soothing Ampoule | አኑዋ ሃርትሊፍ ማረጋጊያ አምፑል
4,000.00ETB
Medix 5.5 Glycolic + Lactic Acid Face Peel | ሜዲክስ 5.5 የፊት ማራገፊያ
4,999.00ETB
Medicube TXA Niacinamide 15 Serum | ሜዲኪዩብ TXA ኒያሲናማይድ 15 ሴረም
4,000.00ETB
The Ordinary Caffeine Solution 5% + EGCG Eye Serum | ዘ ኦርዲናሪ የአይን ሴረም
3,500.00ETB
Total price :
  (Tax : )
Top