Your Cart is Empty!
Lavar Hair Oil
ይህ ቅባት የሰሊጥ ዘይት፣ ዝንጅብል፣ ሮዝመሪና ካስተር ዘይት በመዋደም ተዘጋጀ ነው።
ለሚነቃቀል እና ለሚሰባበር ፀጉር እድገቱን ለመቆመ ይረዳል።
ፊት ፊቱ ለሸሸ ፀጉር እንደገና ያደግላል።
ፀጉሩን ወደ ቀደመው ሁኔታ ይመልሳል።
ፀጉሩን እንዲጠነክር እና ዘለላውን እንዲያረግ ይረዳል።
በጣም ቆንጆ እና ተፈጥሯዊ ቅባት ነው።
ለልጆችም መጠቀም ይችላሉ።
No review given yet!
About Company
Contact Us
FAQ
You need to Sign in to view this feature
This address will be removed from this list