Prime-Root Hair Growth Oil (300ml) | ፕራይም-ሩት የፀጉር ማሳደጊያ ዘይት (300 ሚሊ ሊትር)
(0) 0 Reviews 0 Orders 0 Wish listed
3,499.00ETB
Quantity :
Total price :
  (Tax : )
Out of stock

የፀጉር መነቃቀልን በማስቆም አዲስና ጤናማ ፀጉር በፍጥነት እንዲበቅል የሚያደርግ ተፈጥሯዊ የፀጉር ቅባት።
A natural hair oil that stops hair loss and promotes fast growth of new, healthy hair.

  • የፀጉር መነቃቀልን ይከላከላል: የፀጉር መነቃቀልና መላጣነትን የሚያመጣውን ሆርሞን ይከላከላል።
    Prevents Hair Loss: Blocks the hormone responsible for hair loss and baldness.
  • የፀጉር እድገትን ያፋጥናል: በራስ ቅል ላይ የደም ዝውውርን በማፋጠን አዲስ ፀጉር እንዲበቅል ያደርጋል።
    Accelerates Hair Growth: Boosts scalp blood circulation, promoting new hair growth.
  • ፀጉርን ያጠናክራል: የተዳከሙ የፀጉር ስሮችን በማንቃት መሰባበርን ያስቀራል።
    Strengthens Hair: Activates weak hair roots, preventing breakage and enhancing strength.
  • ተፈጥሯዊ ግብአቶች: የዱባ ፍሬ ዘይት፣ የሮዝመሪ ማውጫ፣ የጥቁር አዝሙድ ማውጫ፣ የዝንጅብል ማውጫ ይዟል።
    Natural Ingredients: Formulated with Pumpkin Seed Oil, Rosemary Extract, Blackseed Extract, and Ginger Extract.
  • አጠቃቀም: ማታ ማታ በራስ ቅልና በፀጉርዎ ላይ ይቀቡት። በሳምንት 1-2 ጊዜ ከሰልፌት ነፃ በሆነ ሻምፑ ይታጠቡት።
    Easy Application: Apply nightly to scalp and hair. Wash 1-2 times a week with sulfate-free shampoo.

No review given yet!

More from the store
BLEU DE ARTEMIOS PARIS Men's Parfum (100ml) | BLEU DE ARTEMIOS PARIS የወንዶች ሽቶ (1
5,999.00ETB
Cetaphil Moisturizing Cream Ultimate (566g) | ሴታፊል እርጥበት ክሬም (566ግ)
5,999.00ETB
Dr. Althea 345 Relief Cream 50ml | ዶ/ር አልቴያ 345 ሪሊፍ ክሬም 50ሚሊ
3,999.00ETB
APLB Glutathione Niacinamide Facial Cream | APLB ግሉታታዮን ኒያሲናሚድ የፊት ክሬም
3,999.00ETB
CeraVe Hydrating Cleanser Bar (2x128g) | ሴራቪ እርጥበት ሰጪ ማጽጃ ሳሙና (2x128ግ)
3,499.00ETB
Total price :
  (Tax : )
Top