PURITO Seoul Azelaic Acid 10 Kojic Tea Tree Serum (30ml) | ፑሪቶ ሴረም
(0) 0 Reviews 0 Orders 0 Wish listed
3,999.00ETB
Quantity :
Total price :
  (Tax : )
Out of stock

ለጠራ እና ለስላሳ ፊት ፍፁም መፍትሔ!
The perfect solution for clear and smooth skin!

ፊትዎ ላይ ያሉ ጥቁር ነጠብጣቦችን፣ የብጉር ጠባሳዎችን እና የቆዳ መቅላትን ለማጥፋት የሚያስችል አዲሱና ውጤታማው የኮሪያ የቆዳ እንክብካቤ (K-Beauty) ሴረም።
An effective K-Beauty serum to eliminate dark spots, acne scars, and skin redness.

  • Azelaic Acid 10%: የብጉር ጠባሳዎችን ያጠፋል፣ የፊት ቀለምን ያበራል እንዲሁም የቆዳ ቀዳዳዎች እንዳይደፈኑ ያደርጋል።
    Azelaic Acid 10%: Reduces acne scars, brightens skin tone, and prevents clogged pores.
  • Kojic Acid: የፀሐይና የብጉር ጥቁር ነጠብጣቦችን በፍጥነት በማብራት የፊትን ቀለም አስተካክሎ እኩል ያደርጋል።
    Kojic Acid: Quickly brightens hyperpigmentation from sun and acne, evening out skin tone.
  • Tea Tree Extract: በብጉር ምክንያት የሚመጣን መቅላትና የቆዳ መቆጣትን ያረጋጋል፣ ተፈጥሯዊ የባክቴሪያ መከላከያ አቅም አለው።
    Tea Tree Extract: Soothes redness and irritation caused by acne, with natural antibacterial properties.
  • Clarifying Formula: የፊትን አላስፈላጊ ቅባት በመቆጣጠር ፊትን ንፁህ፣ የጠራ እና ብሩህ ያደርጋል።
    Clarifying Formula: Controls excess oil, leaving skin clean, clear, and radiant.
  • ለስላሳ እና ተፈጥሯዊ: ለስሱ (Sensitive) ቆዳዎች ሳይቀር ተስማሚ ሆኖ የተሰራ።
    Gentle & Natural: Formulated to be suitable even for sensitive skin types.
  • አጠቃቀም: ፊትን በደንብ ከተታጠበ በኋላ ጥቂት ጠብታዎችን ፊት ላይ በመቀባት ሞይስቸራይዘር መጠቀም። (በቀን ውሎ ከፀሐይ መከላከያ/Sunscreen ጋር አብረው ይጠቀሙ)።
    Usage: Apply a few drops to cleansed face, then follow with moisturizer. (Use with sunscreen during the day).

No review given yet!

More from the store
HAIRGROW MINOXIDIL 5% | የፀጉር እድገት ማነቃቂያ
2,799.00ETB
CeraVe Hydrating Mineral Sunscreen SPF 50 (Face) | ሴራቪ የፊት የፀሐይ መከላከያ SPF 50
4,499.00ETB
9 AM VEYES Eau De Parfum | 9 ኤኤም ቬየስ ሽቶ
9,499.00ETB
SHAIK Platinum Men's Eau de Parfum 100ml | SHAIK Platinum የወንዶች ሽቶ 100 ሚሊ
4,499.00ETB
African Pride Olive Miracle No-Lye Relaxer (UK) | አፍሪካን ፕራይድ ኦሊቭ ሚራክል ሪላክሰር
3,999.00ETB
Total price :
  (Tax : )
Top