Queeny Cazara - Batana Oil Hair Mask (የባታና ኦይል የፀጉር ማስክ)
ይህ ምርት 100% ተፈጥሮአዊ የሆንዱራስ ባታና ኦይል (Hondurian Miracle Oil) የተሰራ የፀጉር እንክብካቤ ማስክ ነው።
ዋና ዋና ጥቅሞች፡
ፀጉርን ያወፍራል እና ይሞላል፡ የፀጉር መቃጠን ላለባቸው እና ድምቀቱን ላጣ ፀጉር ጥንካሬና ውፍረት ይሰጣል።
የፀጉር እድገትን ያፋጥናል፡ የፀጉር ስሮችን በማነቃቃት ጤናማና ፈጣን እድገት እንዲኖረው ይረዳል።
ፀጉር እንዳይረግፍ ያደርጋል፡ የፀጉር መነቃቀልንና መሰባበርን ይቀንሳል።
እርጥበት እና ወዝ ይሰጣል፡ ድርቅ ያለና የተጎዳ ፀጉርን ጥልቅ እርጥበት በመስጠት ያለሰልሳል።
ለሁሉም የፀጉር አይነት ተስማሚ፡ የተፈጥሮ፣ በኬሚካል የተጎዳ ወይም የተሰናከለ ፀጉር ላይ በአስተማማኝ ሁኔታ መጠቀም ይቻላል።
አጠቃቀም፡
ፀጉርዎን በሻምፖ ከተታጠቡ በኋላ ማስኩን ከስሩ እስከ ጫፉ በደንብ ይቀቡት።
ከ15 - 20 ደቂቃ ያህል ያቆዩት (የተሻለ ውጤት ለማግኘት በሞቅ ያለ ፎጣ መሸፈን ይቻላል)።
በመጨረሻም በንፁህ ውሃ በደንብ ይለቅሙት።
💵💸ዋጋ 💴3999ብር
💴price - 3999bir
🚚 ነፃ Delivery አገልግሎት እንሰጣለን 🏍
✈️ ክፍለ ሀገርም እንልካለን
😱እኛን ሳያማክሩ በተመሳሳይ ምርት እንዳይሸወዱ💖
🧩Contact @nationlinemarkett
📞0974818707