ጥቁር ነጠብጣቦችን ያጠፋል: በብጉር ወይም በፀሐይ ምክንያት የመጡ ጥቁር ነጠብጣቦችን እና ጠባሳዎችን ያጠፋል። Fades Dark Spots: Eliminates dark spots and scars caused by acne or sun exposure.
የፊት ቀዳዳዎችን ያጠባል: የተከፈቱ የፊት ቀዳዳዎችን በማጥበብ ፊትን ስስ እና አልጋ በአልጋ ያደርገዋል። Minimizes Pores: Tightens enlarged pores, giving the face a smoother and refined texture.
አጠቃቀም: ፊትን በደንብ ከተታጠበ በኋላ ጠዋት እና ማታ ከክሬም በፊት ጥቂት ጠብታዎችን ፊት ላይ መቀባት። How to Use: Apply a few drops to the face morning and night after cleansing, before cream.
መጠን: 30ml. Volume: 30ml.
ነፃ የቤት አቅርቦት: በአዲስ አበባ ነፃ የDelivery አገልግሎት እንሰጣለን፤ ክፍለ ሀገርም እንልካለን። Free Delivery: Enjoy free delivery service within Addis Ababa; we also ship nationwide.